Made by Devi AI By using this website, you agree to the following terms and conditions



የሀገረ ሰላም ከተማ ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ህንፃ ።

የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን::
  — ነሀምያ 2፥20

ይህ ጥሪ ሁላችንም እንድንተባበር ነው።

መልካም እርዳታችሁን እንድትዘረጉልን ነው።

1

በፀሎታችሁ

ይህ የተጀመረው ቤተክርስቲያን ህንፃ እንድያልቅ ና ጌታ በክርስቶስ አንድ እንዳደረገን ሁላችንም በፍቅር ና በመታዘዝ እንድንሰራ በፀሎት እንድታግዙን።

2

በገንዘባችሁ

ከመቸውም በላይ ህንፃዉ የደረሰበትን ለዝህ ደረጃ ገንዘብ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል ከጌታ አምላክ እርዳታ ቀጥሎ እርሱ ነውና። ስለዝህ ዛሬ በብራችንን በወርቃችንን እንስራ።

3

በጉልበታችሁ

ህንፃ መስራት ከተጀመረ ግዜ ጀምሮ እስከ አሁን ስታግዙ ነበር ይህ ትብብራችሁ እንዳይለን።

4

በሀሳብችሁ

ይህ ህንፃ እስከ አሁን አላለቀም ከመቼውም በላይ የምሻለውን ሀሳብ አምጡ ተባብረን በውይይት በአንድነት ተስማምተን አንድ ላይ እንሰራለን።

ዋና አላማዉ

ይህ ድረፅ(website) በዋናነት የገብ ማሰባሰቢያ ለማሳደግ ሁሉ የቤተክርስቲያን አባላት በንቃት እንድተባበሩ በማንቃት ና ቸርች አባላት ያለሆኑ የበረከቱ ተካፋይ እንድሆኑ ነው።

about

አንድነታችንን እናሳይ

“አሁንም አምላካችሁን እግዚአብሔርን ትፈልጉ ዘንድ ልባችሁንና ነፍሳችሁን ስጡ፤ ለእግዚአብሔርም ስም ወደሚሠራው ቤት የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳኑን ታቦትና የእግዚአብሔርን ንዋየ ቅድሳት ታመጡ ዘንድ ተነሥታችሁ የአምላክን የእግዚአብሔርን መቅደስ ሥሩ።”
  — 1 ዜና 22፥1

about

መረዳት የምትፈልጉ

በፈለጋችሁበት መንገድ መርዳት ትችላላችሁ።

በ account 

ቁጥር

  • 1000426023688

  • Help center access

  • 24/7 support

  • show kindness

  • show love

ስጦታ በምስጠት

በዝህ ውስጥ

  • በኩራት

  • መባ

  • አስራት

በምትችሉት

ይህ ማለት 

  • ምግብ መምጣት

  • በማበረታታት

  • ሁልጊዜ በፀሎት

Harancho sokka

Be Blessed All

ይህ ቤተክርስቲያን ህንፃ ከተጀመረ ጀምሮ በሁሉ ነገር ስትረዱ የነበራችሁን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ። እናንተ ባትኖሩ ይህ ህንፃ እንድህ አናይም ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር እናንተን ሰቶን እዝህ ደርሰናል አሁን ድጋፋችሁ አይለየን ።

ቤተክርስቲያን ሽማግሌ

ሀምሳ ቶና((Hamasale Tona)

Baalanka
maganu 
Maasiro'e!!

© 2023 All rights reserved.